የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የወጣቶች የክርክር መድረክ በአርባ ምንጭ ከተማ አዘጋጀ፡
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በዴሞክራሲያዊ ሥርዓት እና የምርጫ ሂደት ዙሪያ ሁሉን ዜጎች አካታች የሆነ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥራዎችን እየተገበረ ይገኛል። በዚህም መሰረት በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የሥነ ዜጋ እና መራጮች ትምህርት ሥራ ክፍል ከኤሌክቶራል አክተርስ ስፖርት ቲም (EAST) ከተባለ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት ጋር በመተባበር ጥቅምት15 ቀን 2017 ዓ.ም.