የምርጫ ቅስቀሳ ነጻ የአየር ሰአት ምደባ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ጋር በመተባበር መስከረም 20 ቀን 2014 ዓም በ ደ/ብ/ብ/ሕ፣ በሐረሪ እና ሶማሌ ክልሎች የሚደረገው ምርጫ ላይ ለሚሳተፉ የፖለቲካ ፓርቲዎች እና የግል ተወዳዳሪዎች ያወጣውን የምርጫ ቀስቀሳ ነፃ የአየር ሰዓት ምደባ ከስር ባለው ማስፈንጠሪያ ላይ ማግኘት ይቻላል።

PDFየፖለቲካ ፓርቲዎች

PDFየግል ተወዳዳሪዎች