በሀገር አቀፍ ደረጃ የተካሔዱ የጠቅላላ ምርጫዎች የጊዜ ሰሌዳ በምርጫ የጊዜ ሰሌዳው ላይ ስለተደረገው ለዉጥ ማስታወሻ የመራጮች የምዝገባ ጊዜ ቦርዱ ባወጣው የጊዜ ሴሌዳ መሰረት የተጀመረ እና እተካሄደ የቆየ ሲሆን በወቅቱ በነበረው የቁሳቁስ ስርጭት፣ የጸጥታ ሁኔታ፣ እንዲሁም መልክዓምድራዊ አቀማመጥ ተግዳሮቶች ምክንያት ቦርዱ የመራጮች ምዝገባን ለተጨማሪ 14ቀናት መግፋት ማስፈለጉን ለህዝብ ይፋ አድርጓል፡፡ ስለሆነም የድምጽ መስጫው ቀን ለተጨማሪ 14 ቀናት መገፋት አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል፡፡ በዚህም መሰረት የ6ኛው አገር አቀፍ ምርጫ ሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም. እንዲሆን ቦርዱ ወስኗል፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ2013 የመጨረሻዉ የምርጫ ጊዜ ሰሌዳ) Activity Date የምርጫ ክልል ቢሮዎች መክፈት ታህሳስ 16 - ጥር ቀን 2013 ዓ.ም ለምርጫ አስፈፃሚነት ስልጠና - ለመራጮች ምዝገባ ጥር 24 - የካቲት 21 ቀን 2013 ዓ.ም የመራጮች ትምህርት - ለእጩዎች ምዝገባ ጥር 17 - የካቲት 21 ቀን 2013 ዓ.ም የፖለቲካ ፓርቲዎች የምርጫ ምልክት ማስገበያ እና መወሰኛ ጥር 13 - ጥር 24 ቀን 2013 ዓ.ም የእጪዎች ምዝገባ የካቲት 08 - የካቲት 21 ቀን 2013 ዓ.ም የምረጡኝ ቅስቀሳ / የምርጫ ዘመቻ የካቲት 08 - ግንቦት 23 ቀን 2013 ዓ.ም የመራጮች ትምህርት - ለመራጮች ምዝገባ ጥር 24 - ሚያዚያ 1 ቀን 2013 ዓ.ም የምርጫ ጣቢያዎች ዝርዝር ይፋ ማድረጊያ የካቲት 03 ቀን 2013 ዓ.ም የመራጮች ምዝገባ የካቲት 22 - መጋቢት 21 ቀን 2013 ዓ.ም የመራጮች መዝገብ ይፋ ማድረጊያ ጊዜ መጋቢት 22 - ሚያዚያ 01 ቀን 2013 ዓ.ም የድምፅ መስጫ ወረቀት ቅደም ተከተል ሎተሪ መጋቢት 19 - መጋቢት 21 ቀን 2013 ዓ.ም የእጩዎች ዝርዝር ይፋ ማድረጊያ መጋቢት 22 - መጋቢት 23 ቀን 2013 ዓ.ም የድምፅ መስጫ ወረቀት ህትመት መጋቢት 21 - ግነቦት 10 ቀን 2013 ዓ.ም የመራጮች ትምህርት - ለድምፅ መስጫ ቀን ሚያዚያ 16 - ሰኔ 03 ቀን 2013 ዓ.ም ቅስቀሳ ማድረግ የማይቻልበት የጥሞና ጊዜ ግንቦት 24 - ግነቦት 27 ቀን 2013 ዓ.ም የድምፅ መስጫ ቀን ግንቦት 28 ቀን 2013 ዓ.ም የደቡብ ምእራብ ኢትዮጵያ ህዝበ ዉሳኔ ድምፅ መስጫ ቀን ግንቦት 28 ቀን 2013 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ እና የድሬደዋ ከተማ መስተዳድሮች ድምፅ መስጫ ቀን ሰኔ 5 ቀን 2013 ዓ.ም በምርጫ ጣቢያዎች ደረጃ ዉጤት የሚገለፅበት አገር አቀፍ ምርጫ ግንቦት 28 - ግንቦት 29 ቀን 2013 ዓ.ም በምርጫ ጣቢያዎች ደረጃ ዉጤት የሚገለፅበት ለአ.አ እና ድሬደዋ ም/ቤቶች ሰኔ 05 - ሰኔ 06 ቀን 2013 ዓ.ም በምርጫ ክልል ደረጃ ዉጤት የሚገለፅበት ለአገር አቀፍ ምርጫ ግንቦት 29 - ሰኔ 03 ቀን 2013 ዓ.ም በምርጫ ክልል ደረጃ ዉጤት የሚገለፅበት ለአአ እና ድሬደዋ ም/ቤቶች ሰኔ 06 - ሰኔ 11 ቀን 2013 ዓ.ም የመጨረሻዉ ዉጤት በቦርዱ ይፋ የሚሆንበት ግንቦት 29 - ሰኔ 21 ቀን 2013 ዓ.ም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የምርጫ የ2012 ጠቅላላ ምርጫ የምርጫ ሰሌዳ (በCOVID-19 ወረርሽኝ ምክንያት የተሰረዘ) ዋና ዋና የምርጫ ተግባራት የጊዜ ሰሌዳ የምርጫ ክልል ቢሮዎችን ማደራጀት ታህሳስ 22 - መጋቢት 21 ቀን 2012 ዓ.ም. የምርጫ አስፈጻሚዎች ምልመላ ጥር 16 - መጋቢት 21 ቀን 2012 ዓ.ም. የምርጫ ክልል ካርታ ይፋ ማድረግ መጋቢት 01 ቀን 2012 ዓ.ም. የምርጫ ጣቢያዎች ዝርዝር ይፋ ማድረግ መጋቢት 28 ቀን 2012 ዓ.ም. ስለመራጮች ምዝገባ ትምህርትና መረጃ መስጫ ጊዜ መጋቢት 28 – ግንቦት 12 ቀን 2012 ዓ.ም. የመራጮች ምዝገባ ሚያዝያ 14 – ግንቦት13 ቀን 2012 ዓ.ም. የመራጮች መዝገብ ለሕዝብ ይፋ የሚሆንበት ጊዜ ግንቦት14 – ግንቦት 23 ቀን 2012 ዓ.ም. የመራጮች ምዝገባ ላይ የሚቀርብ አቤቱታ ጊዜ ሚያዝያ 14 - ሰኔ 23 ቀን 2012 ዓ.ም. የእጩ ምዝገባ ሂደት መረጃ የሚሰጥበት ጊዜ ሚያዝያ 16 – ግንቦት 18 ቀን 2012 ዓ.ም. የመወዳደሪያ ምልክት ማቅረቢያና መወሰኛ ጊዜ ሚያዝያ 16 – ሚያዝያ 30 ቀን 2012 ዓ.ም. የእጩ ምዝገባ ጊዜ ግንቦት 05 – ግንቦት 19 ቀን 2012 ዓ.ም. የምረጡኝ ዘመቻ ጊዜ ግንቦት 21 – ነሐሴ 18 ቀን 2012 ዓ.ም. የእጩ ምዝገባ ቅሬታ እና የአቤቱታ ጊዜ ግንቦት 05 – ሰኔ 22 ቀን 2012 ዓ.ም. የድምጽ መስጫ ወረቀት ቅደም ተከተልን አስመልክቶ የፓርቲዎች እጣ የሚያወጡበት ቀን ሰኔ 27 ቀን 2012 ዓ.ም የእጩዎች ዝርዝር ይፋ ማድረጊያ ቀናት ሰኔ 28 - 30 ቀን 2012 ዓ.ም. የድምፅ መስጫ ወረቀት ህትመት ሰኔ 30 – ነሐሴ 09 ቀን 2012 ዓ.ም. የድምፅ መስጫ ቀን እና ውጤት ሂደትን አስመልክቶ ለመራጮች መረጃ የሚሰጥበት ጊዜ ሐምሌ 08 – ጷግሜ 3 ቀን 2012 ዓ.ም. የምርጫ ዘመቻ የተከለከለበት ጊዜ ነሐሴ 19 - 22 ቀን 2012 ዓ.ም. የድምፅ መስጫ ቀን ነሐሴ 23 ቀን 2012 ዓ.ም. ውጤት በምርጫ ጣቢያዎች ይፋ የሚደረግበት ቀን ነሐሴ 23 - 24 ቀን 2012 ዓ.ም. በምርጫ ክልል ደረጃ ቅድመ ውጤት ይፋ የሚሆንበት ጊዜ ነሐሴ 24 - 28 ቀን 2012 ዓ.ም. የቦርዱ የተረጋገጠ ውጤት ማሳወቂያ ጊዜ ነሐሴ 24 - ጷግሜ 03 ቀን 2012 ዓ.ም. የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የምርጫ የ2007 ዋና ዋና ቀናት እና ተግባራት ዋና ዋና የምርጫ ተግባራት የጊዜ ሰሌዳ የምርጫ ክልል ጽ/ቤቶች ሥራቸውን የሚጀምሩበት ታህሳስ 1 ቀን 2007 ዓ.ም. የሕዝብ ታዛቢዎችን መረጣ ታህሳስ 12 ቀን 2007 ዓ.ም. የምርጫ አስፈጻሚዎች ምልመላ የምርጫ ክልል ካርታ ይፋ ማድረግ የምርጫ ጣቢያዎች ዝርዝር ይፋ ማድረግ የምርጫ ጣቢያዎች ሥራቸውን የሚጀምሩበት ታህሳስ 30 ቀን 2007 ዓ.ም. ለመራጮች ምዝገባ ትምህርትና መረጃ መስጫ ጊዜ የመራጮች ምዝገባ ጥር 1 እስከ የካቲት 12 ቀን 2007 ዓ.ም. ልዩ የመራጮች ምዝገባ የካቲት 13 እና 14 ቀን 2007 ዓ.ም. የመራጮች መዝገብ ለሕዝብ ይፋ የሚሆንበት ጊዜ የካቲት 15 እስከ 19 ቀን 2007 ዓ.ም. በመራጭነት ከመመዝገብ የታገደ ወይም ያለአግባብ ተመዝግቧል ተብሎ ለቀረበ አቤቱታ ለምርጫ ክልል አቤቱታ ሰሚ ኮሚቴ የሚያቀርቡበት ከጥር 1 ቀን እስከ የካቲት 23 ቀን 2007 ዓ.ም. የእጩ ምዝገባ ሂደት መረጃ የሚሰጥበት ጊዜ ታህሳስ 6 እስከ ግንቦት 5 ቀን 2007 ዓ.ም. የመወዳደሪያ ምልክት ማቅረቢያና መወሰኛ ጊዜ ኅዳር 15 እስከ ጥር 30 ቀን 2007 ዓ.ም. የእጩ ምዝገባ ጊዜ ታህሳስ 16 እስከ ጥር 27 ቀን 2007 ዓ.ም. የምረጡኝ ዘመቻ ጊዜ የካቲት 7 እስከ ግንቦት 13 ቀን 2007 ዓ.ም. የእጩ ምዝገባ ቅሬታ እና የአቤቱታ ጊዜ ታህሳስ 16 እስከ ጥር 30 ቀን 2007 ዓ.ም. የድምፅ መስጫ ወረቀት ቅደም ተከተልን አስመልክቶ የፓርቲዎች እጣ የሚያወጡበት ቀን የእጩዎች ዝርዝር ይፋ ማድረጊያ ቀን የካቲት 1 ቀን 2007 ዓ.ም. የዕጩነት ማረጋገጫ መታወቂያ ካርድ የሚሰጥበት የካቲት 2 ቀን እስከ 7 ቀን 2007 ዓ.ም. የድምፅ መስጫ ወረቀት ህትመት የድምፅ መስጫ ቀን እና ውጤት ሂደትን አስመልክቶ ለመራጮች መረጃ የሚሰጥበት ጊዜ ግንቦት 9 ቀን 2007 ዓ.ም. ዘመቻ የተከለከለት ጊዜ ግንቦት 14 እስከ 15 ቀን 2007 ዓ.ም. የድምፅ መስጫ ቀን ግንቦት 16 ቀን 2007 ዓ.ም. ውጤት በምርጫ ጣቢያዎች ይፋ የሚደረግበት ቀን ግንቦት 17 ቀን 2007 ዓ.ም. በምርጫ ክልል ደረጃ ቅድመ ውጤት ይፋ የሚሆንበት ጊዜ ግንቦት 22 እስከ 23 ቀን 2007 ዓ.ም. የቦርዱ የተረጋገጠ ውጤት ማሳወቂያ ጊዜ ሰኔ 15 ቀን 2007 ዓ.ም. የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የምርጫ የ2002 ዋና ዋና ቀናት እና ተግባራት ዋና ዋና የምርጫ ተግባራት የጊዜ ሰሌዳ የምርጫ ክልል ጽፈት ቤቶች ሥራ የሚጀምሩበት ታህሳስ 1 ቀን 2002 ዓ.ም. የምርጫ አስፈጻሚዎች ምልመላ የሕዝብ ታዛቢዎች ምርጫ ኅዳር 22 እና (የተራዘመ፡ ታህሳስ 25) ቀን 2002 ዓ.ም. የምርጫ ክልል ካርታ ይፋ ማድረግ የምርጫ ጣቢያዎች ዝርዝር ይፋ ማድረግ የምርጫ ጣቢያዎች ሥራቸውን የሚጀምሩበት ታህሳስ 30 ቀን 2002 ዓ.ም. ለመራጮች ምዝገባ ትምህርትና መረጃ መስጫ ጊዜ የመራጮች ምዝገባ ጥር 1 እስከ የካቲት 15 ቀን 2002 ዓ.ም. ልዩ የመራጮች ምዝገባ የካቲት 11 እና 12 ቀን 2002 ዓ.ም. የመራጮች መዝገብ ለሕዝብ ይፋ የሚሆንበት ጊዜ የካቲት 13 እስከ 17 ቀን 2002 ዓ.ም. በመራጭነት ከመመዝገብ የታገደ ወይም ያለአግባብ ተመዝግቧል ተብሎ ለቀረበ አቤቱታ ለምርጫ ክልል አቤቱታ ሰሚ ኮሚቴ የሚያቀርቡበት ጥር 1 እስከ የካቲት 28 ቀን 2002 ዓ.ም. የመራጮች መዝገብ ለሕዝብ ይፋ የሚሆንበት ጊዜ የካቲት 13 እስከ 17 ቀን 2002 ዓ.ም. የእጩ ምዝገባ ሂደት መረጃ የሚሰጥበት ጊዜ ህዳር 20 እስከ ታህሳስ 30 (የተራዘመ: ታህሳስ 16 እስከ የካቲት 15) ቀን 2002 ዓ.ም. የመወዳደሪያ ምልክት ማቅረቢያና መወሰኛ ጊዜ ህዳር 15 እስከ 17 ቀን 2002 ዓ.ም. የግል ተወዳዳሪ የመወዳደሪያ ምልክት መወሰኛ ጊዜ ጥር 26 እስከ 30 (የተራዘመ የካቲት 16 እስከ 20) ቀን 2002 ዓ.ም. የእጩ ምዝገባ ጊዜ ታክሳስ 16 እስከ የካቲት 15 ቀን 2002 ዓ.ም. የምረጡኝ ዘመቻ ጊዜ የካቲት 2 እስከ ግንቦት 12 ቀን 2002 ዓ.ም. የእጩ ምዝገባ ቅሬታ እና የአቤቱታ ጊዜ ታህሳስ 16 እስከ የካቲት 20 ቀን 2002 ዓ.ም. የድምፅ መስጫ ወረቀት ቅደም ተከተልን አስመልክቶ የፓርቲዎች እጣ የሚያወጡበት ቀን የእጩዎች ዝርዝር ይፋ ማድረጊያ ቀን የካቲት 1 እስከ 21 ቀን 2002 ዓ.ም. የዕጩነት ማረጋገጫ መታወቂያ ካርድ የሚሰጥበት የካቲት 2 እስከ 7 (የተራዘመ፡ የካቲት 22 እስከ 27) ቀን 2002 ዓ.ም. የድምፅ መስጫ ወረቀት ህትመት የድምፅ መስጫ ቀን እና ውጤት ሂደትን አስመልክቶ ለመራጮች መረጃ የሚሰጥበት ጊዜ ግንቦት 8 ቀን 2002 ዓ.ም. ዘመቻ የተከለከለት ጊዜ ግንቦት 13 እስከ 14 ቀን 2002 ዓ.ም. የድምፅ መስጫ ቀን ግንቦት 15 ቀን 2002 ዓ.ም. ውጤት በምርጫ ጣቢያዎች ይፋ የሚደረግበት ቀን ግንቦት 15 ቀን 2002 ዓ.ም. የድምፅ ቆጠራ ዉጤት ለየምርጫ ጣቢያው ሕዝብ በማስታወቂያ ሰሌዳ ይፋ የሚደረግበት ግንቦት 16 ቀን 2002 ዓ.ም. በምርጫ ክልል ደረጃ ቅድመ ውጤት ይፋ የሚሆንበት ጊዜ ግንቦት 21 ቀን 2002 ዓ.ም. ለቦርዱ የመጣለት ዉጤት በጊዘያዊነት በቦርዱ ፅ/ቤት ይፋ የሚደረግበት ግንቦት 25 እስከ ሰኔ 7 ቀን 2002 ዓ.ም. የቦርዱ የተረጋገጠ ውጤት ማሳወቂያ ጊዜ ሰኔ 14 ቀን 2002 ዓ.ም. የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የሶማሌ ብሄራዊ ክልል የምርጫ የ2002 ዋና ዋና ቀናት እና ተግባራት ዋና ዋና የምርጫ ተግባራት የጊዜ ሰሌዳ የምርጫ አስፈጻሚዎች ምልመላ የሕዝብ ታዛቢዎች ምልመላ መጋቢት 9 እስከ 20 ቀን 2002 ዓ.ም. የምርጫ ክልል ካርታ ይፋ ማድረግ የምርጫ ጣቢያዎች ዝርዝር ይፋ ማድረግ የምርጫ ጣቢያዎች ሥራቸውን የሚጀምሩበት መጋቢት 8 ቀን 2002 ዓ.ም. ለመራጮች ምዝገባ ትምህርትና መረጃ መስጫ ጊዜ የመራጮች ምዝገባ መጋቢት 10 እስከ 30 ቀን 2002 ዓ.ም. ልዩ የመራጮች ምዝገባ ሚያዚያ 2 ቀን 2002 ዓ.ም. በመራጭነት ከመመዝገብ የታገደ ወይም ያለአግባብ ተመዝግቧል ተብሎ ለቀረበ አቤቱታ ለምርጫ ክልል አቤቱታ ሰሚ ኮሚቴ የሚያቀርቡበት መጋቢት 10 እስከ ሚያዚያ 13 ቀን 2002 ዓ.ም. የመራጮች መዝገብ ለሕዝብ ይፋ የሚሆንበት ጊዜ ሚያዚያ 2 እስከ 7 ቀን 2002 ዓ.ም. የመራጮች መዝገብ ለሕዝብ ይፋ የሚሆንበት ጊዜ የካቲት 13 እስከ 17 ቀን 2002 ዓ.ም. የእጩ ምዝገባ ሂደት መረጃ የሚሰጥበት ጊዜ የካቲት 27 እስከ መጋቢት 20 ቀን 2002 ዓ.ም. የመወዳደሪያ ምልክት ማቅረቢያና መወሰኛ ጊዜ የካቲት 27 እስከ 28 ቀን 2002 ዓ.ም. የግል ተወዳዳሪ የመወዳደሪያ ምልክት መወሰኛ ጊዜ ሚያዚያ 1 እስከ 2 ቀን 2002 ዓ.ም. የእጩ ምዝገባ ጊዜ መጋቢት 10 እስከ 30 ቀን 2002 ዓ.ም. የምረጡኝ ዘመቻ ጊዜ መጋቢት 11 እስከ ግንቦት 12 ቀን 2002 ዓ.ም. የእጩ ምዝገባ ቅሬታ እና የአቤቱታ ጊዜ መጋቢት 10 እስከ ሚያዚያ 13 ቀን 2002 ዓ.ም. የድምፅ መስጫ ወረቀት ቅደም ተከተልን አስመልክቶ የፓርቲዎች እጣ የሚያወጡበት ቀን የእጩዎች ዝርዝር ይፋ ማድረጊያ ቀን ሚያዚያ 2 ቀን 2002 ዓ.ም. የዕጩነት ማረጋገጫ መታወቂያ ካርድ የሚሰጥበት ሚያዚያ 2 እስከ 7 ቀን 2002 ዓ.ም. የድምፅ መስጫ ወረቀት ህትመት የድምፅ መስጫ ቀን እና ውጤት ሂደትን አስመልክቶ ለመራጮች መረጃ የሚሰጥበት ጊዜ ግንቦት 8 ቀን 2002 ዓ.ም. ዘመቻ የተከለከለት ጊዜ ግንቦት 13 እና 14 ቀን 2002 ዓ.ም. የድምፅ መስጫ ቀን ግንቦት 15 ቀን 2002 ዓ.ም. የአካባቢ የድምጽ መስጫ ቀን ግንቦት 22 ቀን 2002 ዓ.ም. ውጤት በምርጫ ጣቢያዎች ይፋ የሚደረግበት ቀን ግንቦት 15 እስከ 16 ቀን 2002 ዓ.ም. የአካባቢ ውጤት በምርጫ ጣቢያዎች ይፋ የሚደረግበት ግንቦት 23 ቀን 2002 ዓ.ም. በምርጫ ክልል ደረጃ ቅድመ ውጤት ይፋ የሚሆንበት ጊዜ ግንቦት 21 ቀን 2002 ዓ.ም. የድምፅ ቆጠራ ዉጤት ለየምርጫ ጣቢያው ሕዝብ በማስታወቂያ ሰሌዳ ይፋ የሚደረግበት ግንቦት 16 ቀን 2002 ዓ.ም. የአካባቢ ምርጫ ቅድመ ዉጤት በምርጫ ክልል ይፋ የሚሆንበት ጊዜ ግንቦት 30 ቀን 2002 ዓ.ም. ለቦርዱ የመጣለት ዉጤት በጊዘያዊነት በቦርዱ ፅ/ቤት ይፋ የሚደረግበት ግንቦት 25 እስከ ሰኔ 7 ቀን 2002 ዓ.ም. የቦርዱ የተረጋገጠ ውጤት ማሳወቂያ ጊዜ ሰኔ 14 ቀን 2002 ዓ.ም. የቦርዱ የተረጋገጠ የአካባቢ ምርጫ ዉጤት ማሳወቂያ ጊዜ ሰኔ 21 ቀን 2002 ዓ.ም. የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የምርጫ የ1997 ዋና ዋና ቀናት እና ተግባራት ዋና ዋና የምርጫ ተግባራት የጊዜ ሰሌዳ የምርጫ ክልል ቢሮዎችን ማደራጀት ጥር 1 እስከ 28 ቀን 1997 ዓ.ም. የምርጫ አስፈጻሚዎች ምልመላ የምርጫ ክልል ካርታ ይፋ ማድረግ የምርጫ ጣቢያዎች ዝርዝር ይፋ ማድረግ ለመራጮች ምዝገባ ትምህርትና መረጃ መስጫ ጊዜ የመራጮች ምዝገባ ጥር 1 እስከ 30 ቀን 1997 ዓ.ም. ልዩ የመራጮች ምዝገባ የካቲት 2 ቀን 1997 ዓ.ም. የመራጮች መዝገብ ለሕዝብ ይፋ የሚሆንበት ጊዜ የካቲት 3 እስከ 4 ቀን 1997 ዓ.ም. የእጩ ምዝገባ ሂደት መረጃ የሚሰጥበት ጊዜ ጥር 1 እስከ 28 ቀን 1997 ዓ.ም. የመወዳደሪያ ምልክት ማቅረቢያና መወሰኛ ጊዜ የእጩ ምዝገባ ጊዜ የምረጡኝ ዘመቻ ጊዜ የካቲት 1 እስከ 4 ቀን 1997 ዓ.ም. የእጩ ምዝገባ ቅሬታ እና የአቤቱታ ጊዜ ጥር 1 እስከ 30 ቀን 1997 ዓ.ም. የድምፅ መስጫ ወረቀት ቅደም ተከተልን አስመልክቶ የፓርቲዎች እጣ የሚያወጡበት ቀን የእጩዎች ዝርዝር ይፋ ማድረጊያ ቀን የካቲት 1 ቀን 1997 ዓ.ም. የድምፅ መስጫ ወረቀት ህትመት የድምፅ መስጫ ቀን እና ውጤት ሂደትን አስመልክቶ ለመራጮች መረጃ የሚሰጥበት ጊዜ ሚያዚያ 30 ቀን 1997 ዓ.ም. ዘመቻ የተከለከለት ጊዜ ግንቦት 5 እስከ 6 ቀን 1997 ዓ.ም. የድምፅ መስጫ ቀን ግንቦት 7 ቀን 1997 ዓ.ም. ውጤት በምርጫ ጣቢያዎች ይፋ የሚደረግበት ቀን ግንቦት 8 ቀን 1997 ዓ.ም. በምርጫ ክልል ደረጃ ቅድመ ውጤት ይፋ የሚሆንበት ጊዜ ግንቦት 13 ቀን 1997 ዓ.ም. የቦርዱ የተረጋገጠ ውጤት ማሳወቂያ ጊዜ ሰኔ 1 ቀን 1997 ዓ.ም. የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የሶማሌ ብሄራዊ ክልል ምርጫ የ1997 ዋና ዋና ቀናት እና ተግባራት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ መጋቢት 1 ቀን 1997 ዓ.ም. ባካሄደው መደበኛ ሲብሰባው ቀደም ሲል በሶማሌ ክልላዊ መንግሥት የ1997 ዓም የሕዝብ ተዎካዮችና የክልል ምክር ቤቶች አባላት ምርጫ አፈጻጸም የጊዜ ሰሌዳ ላይ ለውጥ የተደረገውን መርምሮ የእጩዎች ምዝገባ ቀድሞ በወጣው የጊዜ ሰሌዳ መሠረት ኢንዲፈጸም ሲዎስን ከክልሉ ተጨባጭ ሁኔታ እና ቀደም ሲል በክልሉ ተግባራዊ ሆኖ ዉጤታማ በሆነው የተንቀሳቃሽ የመራጮች ምዝገባ ስርዓት አንፃር የመራጮች ምዝገባ እና የድምፅ አሰጣጥ ሂደቱን አፈጻጸም በተመለከተ የተደረገውን ለውጥ ጨምሮ የምርጫ አፈጻጸም የጊዜ ሰሌዳው እንደሚከተለው እንዲሆን ወስኗል። ዋና ዋና የምርጫ ተግባራት የጊዜ ሰሌዳ የምርጫ ክልል ቢሮዎች ተከፍተው ሥራቸዉን የሚጀምሩበት ጥር 18 ቀን 1997 ዓ.ም. የምርጫ አስፈጻሚዎች ምልመላ የምርጫ ክልል ካርታ ይፋ ማድረግ የምርጫ ጣቢያዎች ዝርዝር ይፋ ማድረግ ለመራጮች ምዝገባ መረጃ መስጫ ጊዜ ነሐሴ 12 ቀን 1997 ዓ.ም. የመራጮች ምዝገባ ሐምሌ 18 እስከ ነሐሴ 7 ቀን 1997 ዓ.ም. ልዩ የመራጮች ምዝገባ ነሐሴ 9 እስከ 10 ቀን 1997 ዓ.ም. የመራጮች መዝገብ ለሕዝብ ይፋ የሚሆንበት ጊዜ ነሐሴ 11 ቀን 1997 ዓ.ም. የእጩ ምዝገባ ሂደት መረጃ የሚሰጥበት ጊዜ የመወዳደሪያ ምልክት ማቅረቢያና መወሰኛ ጊዜ የእጩ ምዝገባ ጊዜ ህዳር 28 እስከ የካቲት 26 ቀን 1997 ዓ.ም. የምረጡኝ ዘመቻ ጊዜ የካቲት 25 እስከ ነሐሴ 13 ቀን 1997 ዓ.ም. የእጩ ምዝገባ ቅሬታ እና የአቤቱታ ጊዜ የካቲት 18 እስከ የካቲት 24 ቀን 1997 ዓ.ም. የድምፅ መስጫ ወረቀት ቅደም ተከተልን አስመልክቶ የፓርቲዎች እጣ የሚያወጡበት ቀን የእጩዎች ዝርዝር ይፋ ማድረጊያ ቀን የካቲት 27 ቀን 1997 ዓ.ም. የድምፅ መስጫ ወረቀት ህትመት የድምፅ መስጫ ቀን እና ውጤት ሂደትን አስመልክቶ ለመራጮች መረጃ የሚሰጥበት ጊዜ ዘመቻ የተከለከለት ጊዜ ነሐሴ 14 ቀን 1997 ዓ.ም. የድምፅ መስጫ ቀን ነሐሴ 15 ቀን 1997 ዓ.ም. ውጤት በምርጫ ጣቢያዎች ይፋ የሚደረግበት ቀን ነሐሴ 16 ቀን 1997 ዓ.ም. በምርጫ ክልል ደረጃ ቅድመ ውጤት ይፋ የሚሆንበት ጊዜ ነሐሴ 21 ቀን 1997 ዓ.ም. የቦርዱ የተረጋገጠ ውጤት ማሳወቂያ ጊዜ ነሐሴ 30 ቀን 1997 ዓ.ም. የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የምርጫ የ1992 ዋና ዋና ቀናት እና ተግባራት ዋና ዋና የምርጫ ተግባራት የጊዜ ሰሌዳ በመላ ሀገሪቱ የድምፅ መስጫ ቀን ግንቦት 6 ቀን 1992 ዓ.ም. በሶማሌ ብሄራዊ ክልል የድምፅ መስጫ ቀን ነሐሴ 25 ቀን 1992 ዓ.ም. የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የምርጫ የ1987 ዋና ዋና ቀናት እና ተግባራት ዋና ዋና የምርጫ ተግባራት የጊዜ ሰሌዳ በመላ ሀገሪቱ በአብዛኛው የድምፅ መስጫ ቀን ሚያዝያ 29 ቀን 1987 ዓ.ም. በሶማሌ ብሄራዊ ክልል የድምፅ መስጫ ቀን ሰኔ 11 ቀን 1987 ዓ.ም. በጋምቤላ ክልል ጂካዋ እና አኮቦ ም/ክልሎች የድምፅ መስጫ ቀን ሰኔ 11 ቀን 1987 ዓ.ም.