Ballot
እንኳን ወደ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ድረ ገጽ በደህና መጡ !!
Ballot Casting
ለድምጽዎ የሚያምኑን !
 

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እና ተቋማዊ ማሻሻያዎች

የፖለቲካ ፓርቲዎች

“የፖለቲካ ፓርቲ” ወይም “የፖለቲካ ድርጅት” ማለት ዜጎች ተደራጅተው የሚመሠርቱት የፖለቲካ ፕሮግራም በማውጣት በሀገር አቀፍ፣ በክልል ወይም ከክልል በታች ባለ ደረጃ በምርጫ የፖለቲካ ሥልጣን ለመያዝ በአዋጅ ቁጥር 1162/2011 መሠረት ተመዝግቦ የሚንቀሳቀስ ተቋም ሲሆን የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ፣ አስተዳደር እና ድጋፍን የሚመለከቱ የቦርዱ ሥራዎችን ይመልከቱ፡፡ 

የምርጫ ክልሎችና ጣቢያዎች

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የምርጫ ክልሎችን እና የምርጫ ጣቢያዎችን በመላው ሀገሪቱ እንዲያቋቁም በአዋጅ ቁጥር 1133/2011 አንቀፅ 7 ሥልጣን የተሰጠው ሲሆን በዚህ መሠረት የተቋቋሙ የምርጫ ክልሎች  እና ጣቢያዎች የሚቋቋሙበት ሁኔታ እና መንገድ እንዲሁም ሌሎች  በአዋጅ ቁጥር 1162/2011 አንቀጽ 14 መሠረት የሚሰጡ ከምርጫ ክልል እና ጣቢያዎች ሥልጣን እና ተግባራት ጋር የተገናኙ ዝርዝሮችን ይመልከቱ፡፡  

የምርጫ ህጎች

የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ማቋቋሚያ አዋጅ 1133/2011 እና የኢትዮጵያ የምርጫ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ እና የምርጫ ሥነ-ምግባር አዋጅ 1162/2011ን ጨምሮ  ከምርጫ ጋር የተገናኙ እና በሥራ ላይ ያሉ ዋና ዋና ህጎችን ይመልከቱ፡፡ 

እንዴት መምረጥ ይቻላል? 

ዜጎች ይፋ በተደረገ መራጮች ምዝገባ ወቅት ከተመዘገቡ በኃላ በቦርዱ በተወሰነው የድምፅ መስጫ ቀን የተመዘገቡበት የምርጫ ጣቢያ በመሄድ ድምፃቸው ይሰጣሉ፡፡ የድምፅ አሰጣጥ ሂደቱን ዝርዝር ይመልከቱ፡፡ 

 

የምርጫ ዑደት

በምርጫ ሥርዓት፣ የድምፅ አሰጣጥ ከመጀመሩ በፊት ከሚደረገው የቅድመ ምርጫ ዝግጅት ጀምሮ ውጤቱ እስኪታወቅና ይፋ ሆኖ ለአሸናፊዎቹ የአሸናፊነት ማረጋገጫ እስከሚሰጥበት ድረስ ያለው ሂደት የምርጫ ዑደት ይባላል፡፡ 

በተደጋጋሚ የሚጠየቁ ጥያቄዎች

በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ተግባራት ዙሪያ የሚነሱ ዋና ዋና ጥያቄዎችና መልሶቻቸውን ይመልከቱ፡፡

 

 

0
0
0

ዜና

09 04

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 6ኛውን አጠቃላይ ምርጫ ለመታዘብ ማመልከቻ ላስገቡ እና በመጀመሪያ ዙር ላለፉ ሀገር በቀል የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ሥልጠና ሰጠ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለሁለት ቀናት ማለትም የካቲት 26 ቀን 2013 ዓ.ም. እና የካቲት 29 ቀን 2013 ዓ.ም. 6ኛውን አጠቃላይ ምርጫ ለመታዘብ ማመልከቻ ላስገቡ እና በመጀመሪያ ዙር ላለፉ ሀገር በቀል የሲቪል…

Read More
02 04

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ6ኛውን አጠቃላይ ምርጫ ሂደት በዐዋጁና በመመሪያዎቹ ላይ የተዘረዘሩትን ደንቦች አክብረው ለመዘገብ በመጀመሪያ ዙር ላመለከቱ የሚዲያ ተቋማት እና ጋዜጠኞች የዘገባ ልዩ ፍቃድ ባጅ እየሰጠ ይገኛል።

ቦርዱ በመጀመሪያ ዙር የመዘገብ ፍላጎት ላላቸው የብዙኃን መገናኛ ያወጣውን ጥሪ ተከትሎ 28 የሚዲያ ተቋማት ማመልከቻ ያቀረቡ ሲሆን ካመለከቱት መካከል ለ21 የሚዲያ ተቋማት እና በስራቸው ለሚሰሩ ከ800 በላይ ጋዜጠኞች…

Read More
31 03

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 6ኛውን አጠቃላይ ምርጫ ለመታዘብ ፈቃድ ለተሰጣቸው ሀገር በቀል የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ አካሄደ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ መጋቢት 21 ቀን 2013 ዓ.ም. 6ኛውን አጠቃላይ ምርጫ ለመታዘብ ፈቃድ ለተሰጣቸው ሀገር በቀል የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ አካሄደ። መርኃ-ግብሩን የቦርዱ አመራር…

Read More