የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በቦርዱ ተመዝግበው የሚገኙ የአገር አቀፍና የክልል ፓርቲዎች (በአዋጅ ቁ. 1162/2011 መሠረት) ማሟላት ያሉባቸው ግዴታዎች መመርያ አጸደቀ
ታኅሣሥ 27 ቀን 2012 ዓ.ም.
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በአዋጅ 1162/2011 በተሰጠው ስልጣን መረት የፓለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባን አስመልክቶ ታኅሣሥ 26 ቀን 2011 ዓ.ም. መመሪያ አጽድቋል። መመሪያው ከመጽደቁ በፊት ከፓርቲዎች ጋር የተለያዩ ውይይቶች የተደረጉ ሲሆን ሰባት ፓርቲዎች ደግሞ በጽሁፍ ግብአታቸውን አስገብተዋል። በመመሪያው የተካተቱ ዋና ዋና ጉዳዮች የሚከተሉት ናቸው፦