website banner four
hanud
slide9
ad
www
rgh
rgh
asd
fdg
 

ወቅታዊ ዜናዎች

07 07

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የሥነ-ዜጋና የመራጮች ትምህርትን የተመለከተ የማኅበረሰብ ቲያትር በባህርዳር ከተማ አቀረበ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ “አሣታፊ የማኅበረሰብ ቲያትር ለአካታች የሥነ-ዜጋና የመራጮች ትምህርት” በሚል ርዕስ በባህር ዳር ከተማ በሚገኘው ፓፒረስ አደባባይ (ሰንበት ገበያ) ላይ ቲያትር አቀረበ። በኪነ-ጥበብ ሥራው…

ተጨማሪ ያንብቡ
04 07

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለቀድሞ የቦርዱ ሥራ አመራሮች የምስጋና ሽኝት እንዲሁም ለአዲስ ተሿሚዎች የእንኳን ደኽና መጣችሁ መርኅ-ግብር አካሄደ።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድን ላለፉት ስድስት ዓመታት ያገለገሉት የቀድሞ የቦርድ ሥራ አመራር አባላት፤ ምክትል ሰብሳቢ ውብሸት አየለ፣ የቦርድ ሥራ አመራር አባላት ብዙወርቅ ከተተ እና ዶ/ር አበራ ደገፋ የምስጋና ሽኝት…

ተጨማሪ ያንብቡ
27 06

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በሐረሪ ክልል ለሚገኙ የሐረር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በጎ-ፍቃደኛ ተማሪዎች ሥልጠና ሰጠ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በተያዘው በጀት ዓመት ካከናወናቸው በርካታ ተግባራት መካከል በተለያዩ ክልሎችና ከተማ መስተዳድሮች ውስጥ ለሚገኙ የብሔራዊ ዩኒቨርስቲ በጎ-ፍቃደኛ ተማሪዎች ስለምርጫ ሂደትና ስለዴሞክራሲያዊ…

ተጨማሪ ያንብቡ
 
 
 

የምርጫ ክልሎችና ጣቢያዎች

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የምርጫ ክልሎችን እና የምርጫ ጣቢያዎችን በመላው ሀገሪቱ እንዲያቋቁም በአዋጅ ቁጥር 1133/2011 አንቀፅ 7 ሥልጣን የተሰጠው ሲሆን በዚህ መሠረት የተቋቋሙ የምርጫ ክልሎች  እና ጣቢያዎች የሚቋቋሙበት ሁኔታ እና መንገድ እንዲሁም ሌሎች  በአዋጅ ቁጥር 1162/2011 አንቀጽ 14 መሠረት የሚሰጡ ከምርጫ ክልል እና ጣቢያዎች ሥልጣን እና ተግባራት ጋር የተገናኙ ዝርዝሮችን ይመልከቱ፡፡  

የምርጫ ህጎች

የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ማቋቋሚያ አዋጅ 1133/2011 እና የኢትዮጵያ የምርጫ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ እና የምርጫ ሥነ-ምግባር አዋጅ 1162/2011ን ጨምሮ  ከምርጫ ጋር የተገናኙ እና በሥራ ላይ ያሉ ዋና ዋና ህጎችን ይመልከቱ፡፡ 

እንዴት መምረጥ ይቻላል? 

ዜጎች ይፋ በተደረገ መራጮች ምዝገባ ወቅት ከተመዘገቡ በኃላ በቦርዱ በተወሰነው የድምፅ መስጫ ቀን የተመዘገቡበት የምርጫ ጣቢያ በመሄድ ድምፃቸው ይሰጣሉ፡፡ የድምፅ አሰጣጥ ሂደቱን ዝርዝር ይመልከቱ፡፡ 

የምርጫ ዑደት

በምርጫ ሥርዓት፣ የድምፅ አሰጣጥ ከመጀመሩ በፊት ከሚደረገው የቅድመ ምርጫ ዝግጅት ጀምሮ ውጤቱ እስኪታወቅና ይፋ ሆኖ ለአሸናፊዎቹ የአሸናፊነት ማረጋገጫ እስከሚሰጥበት ድረስ ያለው ሂደት የምርጫ ዑደት ይባላል፡፡ 

በተደጋጋሚ የሚጠየቁ ጥያቄዎች

በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ተግባራት ዙሪያ የሚነሱ ዋና ዋና ጥያቄዎችና መልሶቻቸውን ይመልከቱ፡፡