የኢትየጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራም /United Nation Development Program-UNDP/ ጋር በ (SEEDS2) ፕሮጀክት ዓመታዊ የሥራ ዕቅድ ዙሪያ አውደ ጥናት አካሄደ፡፡
የተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮገራም /United Nations Development Program-UNDP /ለምርጫ ቦርድ በሚሰጠው የ(SEEDS2) ፕሮጀክት ድጋፍ እኤአ በ2025 ዓመት ሊሠሩ የታሰቡ ሥራዎችን ለማቀድ…