Skip to main content
አማርኛ
English
ፈልግ
መነሻ ገፅ
ስለ ቦርዱ
ስለ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ
የቦርድ አባላት
የክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች
ዓለም አቀፍ ትብብር
ዩሮፕያን ሴንተር ፎር ኢሌክቶራል ሰፖርት (ECES)
ኢንተርናሽናል ፋዉንዴሽን ፎር ኢሌክቶራል ሲስተምስ (IFES)
ሰፖርቲንግ ኢሌክሽንስ ፎር ኢትዮጵያስ ዴሞክራሲ ስትሬንግዚንግ (SEEDS)
ምርጫ
የምርጫ መረጃዎች
የምርጫ ክልሎችና የምርጫ ጣቢያዎች
የምርጫ ዑደት
የምርጫ የጊዜ ሰሌዳ
ህጎችና ሰነዶች
የምርጫ ህጎች
ጥናቶችና ሪፖርቶች
ዉጫዊ መረጃዎች
ክልል ተኮር ማሻሻያዎች
ስነዜጋና መራጮች ትምህርት
ለምን እንመርጣለን?
የመራጮች ምዝገባ
እንዴት መምረጥ ይቻላል
እዉቅና የተሰጣቸዉ የሲቪል ማሕበራት ድርጅቶች
የምርጫ ታሪክ
ቀደምት ምርጫዎች
የቀድሞ የቦርድ ሰብሳቢዎችና የፅ/ቤት ሀላፊዎች
ሕዝበ ዉሳኔዎች
የፖለቲካ ፓርቲዎች
የፖለቲካ ፓርቲዎች ዝርዝር
የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ
ፎርሞችና ሰነዶች
የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት
የፍርድ ቤት ውሳኔዎች
የአየር ሰዓት ምደባ
የተመዘገቡ እጩዎች
የምርጫ ውጤት
የህዝበ ውሳኔ ውጤት
የምርጫ ውጤት
ሚዲያ
ዜናዎችና ኩነቶች
ጋዜጣዊ መግለጫዎች
የምስል ክምችት
ማስታወቂያ
አድራሻ
Breadcrumb
መነሻ ገፅ
የቦርድ አባላት
የቦርድ አባላት
Show All/ሁሉን አሳይ
Board Chairperson
Board Member
Deputy Board Chairperson
ወ/ሮ ሜላትወርቅ ኃይሉ
የቦርድ ሰብሳቢ
ወ/ሮ ሜላትወርቅ ኃይሉ በተለያዩ የመንግስትና የግል ዘርፎች ከ30 ዓመታት በላይ ልምድ ያካበቱ ሲሆን በተለያዩ የአመራር ስፍራዎችም ላይ ሠርተዋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ሆነው ከመሾማቸው በፊት ድርጅቱን ለሁለት ዓመታት በዋና ሥራ አስፈፃሚነት ያገለገሉ ሲሆን በ2013 ዓ.ም. በተካሄደው ሀገራዊ ምርጫም ወሳኝ ሚና ተጫውተዋል።
ውብሸት አየለ
የቦርድ ምክትል ሰብሳቢ
አቶ ውብሸት አየለ፣ በ1947 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ከተማ የተወለዱ ሲሆን፣ በ1980 ዓ.ም. ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በህግ ትምህርት የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን አግኝተዋል
አበራ ደገፋ (ዶ/ር)
የቦርድ አባል
ዶ/ር አበራ ደገፋ፣ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የህግ ተባባሪ ፕሮፌሰር ናቸው፡፡ በህግ የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ዲግሪያቸውን የሠሩት በዚሁ ዩኒቨርሲቲ ሲሆን፣ የዶክትሬት ዲግሪያቸውን በሶሻል ወርክ እና ሶሻል ዴቨሎፕመንት ከዚሁ ዩኒቨርሲቲ አግኝተዋል፡፡
ብዙወርቅ ከተተ
የቦርድ አባል
በ1952 ዓ.ም. የተወለዱት ብዙወርቅ ከተተ፣ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በግሪክ፣ የከፍተኛ ትምህርታቸውን ደግሞ በኩባ ሐቫና ዩኒቨርሲቲ የውጪ ቋንቋዎች ትምህርት ክፍል በሥነ ቋንቋ የሁለተኛ ደረጃ ዲግሪ አግኝተዋል፡፡
ፍቅሬ ገ/ሕይወት
የቦርድ አባል
አቶ ፍቅሬ ገ/ሕይወት ከአምስቱ የቦርድ አመራር አንዱ ናቸው። አቶ ፍቅሬ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በሕግና በታሪክ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ያገኙ ሲሆኑ፤ ሁለተኛ ዲግሪያቸውን ደግሞ በልማት ጥናቶችና በፕሮጀክት አስተዳደር አግኝተዋል።