ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ለመወዳደር የዕጩነት ምዝገባ የምሥክር ወረቀት የተሰጣቸው ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና ለክልል ምክር ቤት የሚወዳደሩ ዕጩዎችን ዝርዝር
ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ: የተወካዮች ም/ቤት እጩዎች
ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ: የክልል ም/ቤት እጩዎች
በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የሚወዳደሩ ፖለቲካ ፓርቲዎች ያቀረቡት አጠቃላይ የዕጩዎች ዝርዝር
በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የሚወዳደሩ ፖለቲካ ፓርቲዎች ያቀረቡት አጠቃላይ የዕጩዎች ዝርዝር
--------------------------
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ6ኛው ዙር ቀሪ እና ድጋሚ ምርጫ በሚካሄድባቸው ቤንሻንጉል ጉሙዝ ፣አፋር ሶማሌ እና መስቃን እና ማረቆ-2 የምርጫ ክልሎች ላይ የእጩዎች ምዝገባ ከሚያዝያ 21 አስከ ግንቦት 5 ቀን 2016 ዓ.ም. ማከናወኑ ይታወቃል። በመሆኑም የምርጫ ሕጉ ተወዳዳሪ እጩዎችን ቦርዱ ለህዝብ ይፋ እንዲያደርግ በደነገገው መሰረት ቦርዱ በቦርዱ የተረጋገጡ የእጩዎችን ዝርዝር ከዚህ በታች ይፋ አድርጓል፡፡
ለተወካዮች ምክር ቤት የሚወዳደሩ ዕጩዎች ዝርዝር
ኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ6ኛው ዙር ቀሪ እና የድጋሚ ምርጫ ለሚያካሄድባቸዉ የቤ/ጉሙዝ ፣ አፋር፣ ሶማሌ እና ማእከላዊ ኢትዮጵያ አካባቢዎች ለክልል ምክር ቤት እና ለተወካዮች ምክር ቤት የሚወዳደሩ ዕጩዎች ዝርዝር
ለተወካዮች ምክር ቤት የሚወዳደሩ ዕጩዎች ዝርዝር
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ መስከረም 20 2014 ዓ.ም. ምርጫ ለሚያካሂድባቸው አካባቢዎች ለክልል ምክር ቤት እና ለተወካዮች ምክር ቤት የሚወዳደሩ ዕጩዎች ዝርዝር
ለተወካዮች ምክር ቤት የሚወዳደሩ ዕጩዎች ዝርዝር