የሲዳማ ሕዝበ ውሳኔ

የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል የሲዳማን በክልልነት የመደራጀት ጥያቄ በተመለከተ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በቀረበ ጥያቄ መሠረት ዳር 10 ቀን 2012 ዓ.ም. የተደረገ የዝበ ውሣኔ ነው፡፡ በሕዝበ ውሳኔው የሲዳማ ክልልነትን መደራጀት እደግፋለሁ የሚለው አማራጭ በ98.9 በመቶ ድምፅ ያገኘ ሲሆን ስለሲዳማ ሕዝበ ውሳኔ ዝርዝር መረጃ ለማግኘት ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ፡፡ 

የሲዳማ በክልልነት የመደራጀት ሕዝበ ውሳኔ
ለምርጫ አስፈፃሚነት የተመለመሉ አስፈጻሚዎች ኃላፊነት ተግባር ግዴታዎች እና የተከለከሉ ተግባራት

የአማራና ቅማንት ዝቦች ዝበ ውሳኔ

የአማራና ቅማንት ዝቦች ዝበ ውሳኔ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግት በሰሜን ጎንደር ዞን በአራት ወረዳዎች የአማራና ቅማንት ዝቦች ተቀላቅለው በሚኖሩባቸው 12 ቀበሌዎች በቅማንት ራስ አስተዳደር ወይም በአማራ ብሔራዊ ክልልላዊ መንግት አስተዳደር መተዳደር እንደሚፈልጉ ለመወሰን መስከረም 7 ቀን 2010 .ም. የተደረገ ዝበ ውሳኔ ነው፡፡ ዝርዝር መረጃ ለማግኘት ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ፡፡  የአማራና ቅማንት ሕዝቦች ሕዝበ ውሳኔ

የወንዶ ገነት ዝበ ውሳኔ

የወንዶ ገነት ሕዝበ ዉሳኔ ወረዳው በኦሮሚያ ክልል ወይስ በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ዝቦች ክልል ውስጥ ይካተት የሚለውን ለመወሰን ጥቅምት 30 ቀን 2001 ዓ.ም. በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የተደረገ ዝበ ውሳኔ ነው፡፡ ስለወንዶ ገነት ዝበ ወሳኔ ዝርዝር መረጃ ለማግኘት ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ፡፡ የወንዶ ገነት ሕዝበ ውሳኔ

የሶማሌ እና ኦሮሚያ ክልሎች ሕዝበ ውሳኔ

የኦሮሚያ እና የሶማሌ ክልሎች ሕዝበ ውሳኔ በሁለቱ ክልሎች ወሰን ላይ በሚገኙ 463 ቀበሌዎች የሚኖሩ ሕዝቦች፣ በመረጡት ክልል እንዲተዳደሩ ለመወሰን ጥቅምት 14 ቀን 1997 ዓ.ም.  በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የተደረገ ሕዝበ ውሳኔ ነው፡፡ ስለ የሶማሌ እና ኦሮሚያ ክልሎች ሕዝበ ውሳኔ ዝርዝር መረጃ ለማግኘት ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ፡፡  የሶማሌና ኦሮሚያ ክልሎች ሕዝበ ውሳኔ

የቤጊ ወረዳ ሕዝበ ውሳኔ

የቤጊ ወረዳ ሕዝበ ውሳኔ በኦሮሚያ እና በቤንሻንጉል ጉሙዝ ብሔራዊ ክልላዊ መንግት መካከል የቤጊ ወረዳ ይገባኛል ጥያቄ ለመወሰን ሰኔ 25 ቀን 1987 .. በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የተደረገ ሕዝበ ውሳኔ ነው፡፡ ስለቤጊ ወረዳ ሕዝበ ውሳኔ ዝርዝር መረጃ ለማግኘት ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ፡፡  የቤጊ ወረዳ ሕዝበ ውሳኔ