ለድምፅዎ የሚያምኑን

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በደ/ብ/ብ/ሕ ክልላዊ መንግሥት ሥር በሚገኙ ስድስት ዞኖች (በኮንሶ፣ በደቡብ ኦሞ፣ በወላይታ፣ በጋሞ፣ በጌዴኦ፣ በጎፋ) እና አምስት ልዩ ወረዳዎች (በቡርጂ፣ በባስኬቶ፣ በአሌ፣ በአማሮ፣ በዲራሼ) ላይ ያካሄደው የሕዝበ ውሣኔ የማጠቃለያ ሪፖርት እና የሕዝበ ውሣኔ ውጤት

 

የሕዝበ ውሣኔ የውጤት ማጠቃለያ ሪፖርት

 

በቦርዱ ታይቶ የጸደቀ የህዝበ ውሳኔ ውጤት