hanud
slide9
ad
www
rgh
rgh
asd
fdg
 

ወቅታዊ ዜናዎች

25 03

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በቅድመ ምርጫ፣ በምርጫና በድኅረ ምርጫ ወቅት በሴቶች ላይ የሚፈጸሙ የመብት ጥሰቶችን በተመለከተ አስጠንቶ ባጠናቀቀው ጥናት ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሄደ፡፡

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በቅድመ ምርጫ፣ በምርጫ እና በድህረ ምርጫ ወቅት በሴቶች ላይ የሚፈጸሙ የመብት ጥሰቶችን በተመለከተ አስጠንቶ ባጠናቀቀው ጥናት ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር መጋቢት 12 ቀን 2016 ዓ.ም.…

ተጨማሪ ያንብቡ
18 03

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ባዘጋጀው የሴቶች እና የአካል ጉዳተኞች ሩጫ ላይ ተሳትፎ አደረገ።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እሁድ መጋቢት 8 ቀን 2016 ዓ.ም. በተካሄደው የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የሴቶችና እና የአካል ጉዳተኞች ሩጫ ላይ ተሳትፎ ያደረገ ሲሆን በተለይ የአካል ጉዳተኞች ውድድር ላይ ትኩረት…

ተጨማሪ ያንብቡ
13 03

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለአንድ ኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ ያሳለፈዉ ዉሳኔ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ ‘አንድ ኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ’ በ 2015 ዓ.ም በቦርዱ የተደረገለትን የበጀት ድጋፍ ለታለመለት ዓላማ እንዳላዋለ እና ከፍተኛ ገንዘብ በፓርቲው አመራሮች እና ሌሎች አባላት ለግል ጥቅም እንዲውል መደረጉን…

ተጨማሪ ያንብቡ
 
 
 

የምርጫ ክልሎችና ጣቢያዎች

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የምርጫ ክልሎችን እና የምርጫ ጣቢያዎችን በመላው ሀገሪቱ እንዲያቋቁም በአዋጅ ቁጥር 1133/2011 አንቀፅ 7 ሥልጣን የተሰጠው ሲሆን በዚህ መሠረት የተቋቋሙ የምርጫ ክልሎች  እና ጣቢያዎች የሚቋቋሙበት ሁኔታ እና መንገድ እንዲሁም ሌሎች  በአዋጅ ቁጥር 1162/2011 አንቀጽ 14 መሠረት የሚሰጡ ከምርጫ ክልል እና ጣቢያዎች ሥልጣን እና ተግባራት ጋር የተገናኙ ዝርዝሮችን ይመልከቱ፡፡  

የምርጫ ህጎች

የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ማቋቋሚያ አዋጅ 1133/2011 እና የኢትዮጵያ የምርጫ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ እና የምርጫ ሥነ-ምግባር አዋጅ 1162/2011ን ጨምሮ  ከምርጫ ጋር የተገናኙ እና በሥራ ላይ ያሉ ዋና ዋና ህጎችን ይመልከቱ፡፡ 

እንዴት መምረጥ ይቻላል? 

ዜጎች ይፋ በተደረገ መራጮች ምዝገባ ወቅት ከተመዘገቡ በኃላ በቦርዱ በተወሰነው የድምፅ መስጫ ቀን የተመዘገቡበት የምርጫ ጣቢያ በመሄድ ድምፃቸው ይሰጣሉ፡፡ የድምፅ አሰጣጥ ሂደቱን ዝርዝር ይመልከቱ፡፡ 

የምርጫ ዑደት

በምርጫ ሥርዓት፣ የድምፅ አሰጣጥ ከመጀመሩ በፊት ከሚደረገው የቅድመ ምርጫ ዝግጅት ጀምሮ ውጤቱ እስኪታወቅና ይፋ ሆኖ ለአሸናፊዎቹ የአሸናፊነት ማረጋገጫ እስከሚሰጥበት ድረስ ያለው ሂደት የምርጫ ዑደት ይባላል፡፡ 

በተደጋጋሚ የሚጠየቁ ጥያቄዎች

በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ተግባራት ዙሪያ የሚነሱ ዋና ዋና ጥያቄዎችና መልሶቻቸውን ይመልከቱ፡፡