በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የስነ-ዜጋ እና መራጮች ትምህርት የስራ ክፍል ከቦርዱ የሲዳማ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ጋር በመቀናጀት በክልሉ ከሚገኙ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ጋር የወጣቶች የበጎ ፈቃድ ስልጠናን አስመልክቶ ምክክር አደረገ።
የቦርዱ የሲዳማ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ እና የስነ-ዜጋና መራጮች ትምህርት የሥራ ክፍል ባለሙያ በጋራ በመሆን በስነ-ዜጋና መራጮች ትምህርት ዙሪያ ከቦርዱ ጋር እየሰሩ ለሚገኙ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች እንዲሁም…