website banner four
hanud
slide9
ad
www
rgh
rgh
asd
fdg
 

ወቅታዊ ዜናዎች

23 06

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለጋምቤላ እና ለጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ በጎ፟-ፍቃደኛ ተማሪዎች ሥልጠና ሰጠ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የተለያዩ አማራጮችን በመጠቀም የሥነ ዜጋ እና የመራጮች ትምህርት በመስጠት ላይ መሆኑ ይታወቃል። ከነዚኽም አማራጮች አንዱ በተለያዩ ክልሎችና ከተማ መስተዳድሮች በሚገኙ ብሔራዊ ዩኒቨርስቲዎች…

ተጨማሪ ያንብቡ
20 06

ቦርዱ “የሥነ-ዜጋና የመራጮች ትምህርት እና ሁሉን አካታች የምርጫ ተሣትፎ” የተሰኘ የማኅበረሰብ ቲያትር በአዳማ ከተማ አካሄደ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ “የሥነ-ዜጋና የመራጮች ትምህርት እና ሁሉን አካታች የምርጫ ተሣትፎ” በሚል ርዕስ የማኅበረሰብ ቲያትር በአዳማ ከተማ በናፍያድ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት አካሄደ። ምርጫ ሁሉንም የማኅበረሰብ…

ተጨማሪ ያንብቡ
17 06

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለባሕር ዳር እና ለአሶሳ ዩኒቨርሲቲ በጎ-ፈቃደኛ ተማሪዎች በሥነ-ዜጋና በመራጮች ትምህርት ላይ ያተኮረ ሥልጠና ሰጠ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዜጎች የሥነ¬-ዜጋና የመራጮች ትምህርት ላይ የተሻለ መረዳት እንዲኖራቸው ለማስቻል በማሰብ በተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች ለሚገኙ በጎ-ፈቃደኛ ተማሪዎች ሥልጠና መስጠት መጀመሩ ይታወቃል። ቀደም ሲል…

ተጨማሪ ያንብቡ
 
 
 

የምርጫ ክልሎችና ጣቢያዎች

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የምርጫ ክልሎችን እና የምርጫ ጣቢያዎችን በመላው ሀገሪቱ እንዲያቋቁም በአዋጅ ቁጥር 1133/2011 አንቀፅ 7 ሥልጣን የተሰጠው ሲሆን በዚህ መሠረት የተቋቋሙ የምርጫ ክልሎች  እና ጣቢያዎች የሚቋቋሙበት ሁኔታ እና መንገድ እንዲሁም ሌሎች  በአዋጅ ቁጥር 1162/2011 አንቀጽ 14 መሠረት የሚሰጡ ከምርጫ ክልል እና ጣቢያዎች ሥልጣን እና ተግባራት ጋር የተገናኙ ዝርዝሮችን ይመልከቱ፡፡  

የምርጫ ህጎች

የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ማቋቋሚያ አዋጅ 1133/2011 እና የኢትዮጵያ የምርጫ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ እና የምርጫ ሥነ-ምግባር አዋጅ 1162/2011ን ጨምሮ  ከምርጫ ጋር የተገናኙ እና በሥራ ላይ ያሉ ዋና ዋና ህጎችን ይመልከቱ፡፡ 

እንዴት መምረጥ ይቻላል? 

ዜጎች ይፋ በተደረገ መራጮች ምዝገባ ወቅት ከተመዘገቡ በኃላ በቦርዱ በተወሰነው የድምፅ መስጫ ቀን የተመዘገቡበት የምርጫ ጣቢያ በመሄድ ድምፃቸው ይሰጣሉ፡፡ የድምፅ አሰጣጥ ሂደቱን ዝርዝር ይመልከቱ፡፡ 

የምርጫ ዑደት

በምርጫ ሥርዓት፣ የድምፅ አሰጣጥ ከመጀመሩ በፊት ከሚደረገው የቅድመ ምርጫ ዝግጅት ጀምሮ ውጤቱ እስኪታወቅና ይፋ ሆኖ ለአሸናፊዎቹ የአሸናፊነት ማረጋገጫ እስከሚሰጥበት ድረስ ያለው ሂደት የምርጫ ዑደት ይባላል፡፡ 

በተደጋጋሚ የሚጠየቁ ጥያቄዎች

በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ተግባራት ዙሪያ የሚነሱ ዋና ዋና ጥያቄዎችና መልሶቻቸውን ይመልከቱ፡፡