የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ፓለቲካ ፓርቲዎችን ማስተዳደር፣ ማገዝ እና ቁጥጥር ማድረግ በህግ ከተሰጠው ሃላፊነት መካከል ዋነኛው ነው። ይህንን ሃላፊነቱንም ለመወጣት የፓለቲካ ፓርቲዎች እንቅስቃሴዎቸን በመከታተል፣ ድጋፍ በመስጠት ህጋዊ ሃላፊነታቸውን እንዲወጡ ሲያግዝና ሲቆጣጠር ቆይቷል። ሙሉዉን መግለጫ ለማግኘት እዚህ ላይ ይጫኑ