Skip to main content

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዛሬ ከፓለቲካ ፓርቲዎች ጋር አካሄደ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዛሬ ከፓለቲካ ፓርቲዎች ጋር ባካሄደው ምክክር ወቅት ይፋ ያደረገው ለፓርቲዎች የሚሰጥ የገንዘብ ድጋፍ መጠን ከስር ይገኛል። የገንዘብ ድጋፉ ከዚህ ቀደም በፀደቀው መመሪያ ላይ በተቀመጡ መስፈርቶች መሰረት የተከናወነ ነው።

 PDFየገንዘብ ድጋፍ መጠን ለማግኘት አዚህ ላይ ይጫኑ

Share this post