መስከረም 20 ቀን 2014 ዓ.ም በሶማሌ፣ በሐረሪ እና በደ/ብ/ብ/ህ ክልል ለሚከናወነው ድምፅ አሰጣጥ ሂደት የፓርቲ ወኪሎችን ባጅ ከምትወዳደሩበት የምርጫ ክልል በመውሰድ በምርጫ ጣቢያው በመገኘት የምርጫ ሂደቱን እንድትታዘቡ ለማስታወስ እንወዳለን።

የኢትዮጵያ ብሔራዉ ምርጫ ቦርድ

ማስታወቂያ
መስከረም 18 ቀን 2014 ዓ.ም