የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በየደረጃው ለሚገኙ አስፈጻሚዎች የስራ ዉል በተመለከተ የፃፈዉ ደብዳቤ
ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጋር የስራ ውል ያላችሁ በየደረጃው የምትገኙ አስፈጻሚዎች የስራ ውላችሁ መራዘሙን የሚያሳየው ደብዳቤ ከስር የተያያዘ ሲሆን ለየምርጫ ክልሎቹ እና ዞን አስተባባሪዎች የተላከው ይህ ደብዳቤ እንደ ህጋዊ ሰነድ የሚቆጠር መሆኑን እናሳውቃለን።
ደብዳቤዉን ለማግኘት እዚህ ላይ ይጫኑ ለአይ.ሲ.ቲ ቲም ሊደሮች ለምርጫ ጣቢያ የምርጫ አስፈፃሚዎች
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ