የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በኤቢኤች ፓርትነርስ ቀጣሪነት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የስራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በነዚህ የስራ መደቦች ላይ ለማመልከት ፍላጎት ያላችሁ እና መስፈርቱን የምታሟሉ ሁሉ ከስር የሚገኘውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ማመልከት ትችላላችሁ፡፡

https://www.abhglobal.com/

  1. ዳታ ኢንትሪ ኦፕሬተር፦ በአይቲ ወይም አይሲቲ ዘርፍ የመጀመሪያ ግሪ፣ ዲፕሎማ ወይም ሰርትፍኬት - 2 አመት ተዛማጅ የስራ ልምድ
  2. የአይሲቲ ቴክኒክ ኃላፊ፦ ባችለር ዲግሪ በአይሲቲ፣ አይቲ ወይም ተዛማጅ የትምህርት ዘርፎች - 2 አመት ከአይሲቲ ጋር የተያያዘ የስራ ልምድ
  3.  የዞን የምርጫ አስተባባሪበማኔጅመንት፣ ፐብሊክ አውትሪች፣ ማስ ኮሚዩኒኬሽን፣ ሎጂስቲክስ፣ ሰፕላይ ቼይን ማኔጅመንት ወይም ተዛማጅ የትምህርት ዘርፎች የመጀመሪያ ዲግሪ እና አራት ዓመት የስራ ልምድ
  4. ምክትል የዞን የምርጫ አስተባባሪበማኔጅመንት፣ በፕሮጀክት ማኔጅመንት፣ ፐብሊክ አውትሪች፣ ማስ ኮሚዩኒኬሽን፣ ሎጂስቲክስ፣ ሰፕላይ ቼይን ማኔጅመንት ወይም ተዛማጅ የትምህርት ዘርፎች የመጀመሪያ ዲግሪ እና ቢያንስ ሁለት ዓመት የስራ ልምድ

የማመልከቻ ጊዜ:- ታህሳስ 21 እስከ ታህሳስ 28 2013

የስራው ቦታ፦ በመላው ኢትዮጵያ በሚገኙ የምርጫ ክልሎች እና የዞን ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤቶች   

 

ለተጨማሪ መረጃ በ +251 -940 -535 -353 ይደውሉ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ

የስራ ማስታወቂያ
ታህሳስ 20 ቀን 2013 ዓ.ም