ወቅታዊ ዜናዎች
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች አካታችነትን በተመለከተ ሥልጠና አካሄደ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ መስከረም 14 ቀን 2017 ዓ.ም. የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች አካታችነትን በተመለከተ ሥልጠና አካሄደ። ይኽን ሁሉም የቦርዱ ሥራ ክፍል ኃላፊዎችና ከፍተኛ ባለሞያዎች የተሣተፉበትን ሥልጠና…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከሲቪል ማኅበራት ድርጅቶች ጋር የምስጋና እና የልምድ ልውውጥ አካሄደ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከሲቪል ማኅበራት ድርጅቶች ጋር የምስጋና እና የልምድ ልውውጥ መድረክ አካሄደ። ቦርዱ በ6ኛው ሀገራዊ የቀሪና ድጋሚ ምርጫ በአፋር፣ በቤንሻንጉል-ጉሙዝ፣ በሶማሌ እና በማዕከላዊ ኢትዮጵያ…
የምርጫ ክልሎችና ጣቢያዎች
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የምርጫ ክልሎችን እና የምርጫ ጣቢያዎችን በመላው ሀገሪቱ እንዲያቋቁም በአዋጅ ቁጥር 1133/2011 አንቀፅ 7 ሥልጣን የተሰጠው ሲሆን በዚህ መሠረት የተቋቋሙ የምርጫ ክልሎች እና ጣቢያዎች የሚቋቋሙበት ሁኔታ እና መንገድ እንዲሁም ሌሎች በአዋጅ ቁጥር 1162/2011 አንቀጽ 14 መሠረት የሚሰጡ ከምርጫ ክልል እና ጣቢያዎች ሥልጣን እና ተግባራት ጋር የተገናኙ ዝርዝሮችን ይመልከቱ፡፡
የምርጫ ህጎች
የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ማቋቋሚያ አዋጅ 1133/2011 እና የኢትዮጵያ የምርጫ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ እና የምርጫ ሥነ-ምግባር አዋጅ 1162/2011ን ጨምሮ ከምርጫ ጋር የተገናኙ እና በሥራ ላይ ያሉ ዋና ዋና ህጎችን ይመልከቱ፡፡
እንዴት መምረጥ ይቻላል?
ዜጎች ይፋ በተደረገ መራጮች ምዝገባ ወቅት ከተመዘገቡ በኃላ በቦርዱ በተወሰነው የድምፅ መስጫ ቀን የተመዘገቡበት የምርጫ ጣቢያ በመሄድ ድምፃቸው ይሰጣሉ፡፡ የድምፅ አሰጣጥ ሂደቱን ዝርዝር ይመልከቱ፡፡
የምርጫ ዑደት
በምርጫ ሥርዓት፣ የድምፅ አሰጣጥ ከመጀመሩ በፊት ከሚደረገው የቅድመ ምርጫ ዝግጅት ጀምሮ ውጤቱ እስኪታወቅና ይፋ ሆኖ ለአሸናፊዎቹ የአሸናፊነት ማረጋገጫ እስከሚሰጥበት ድረስ ያለው ሂደት የምርጫ ዑደት ይባላል፡፡
በተደጋጋሚ የሚጠየቁ ጥያቄዎች
በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ተግባራት ዙሪያ የሚነሱ ዋና ዋና ጥያቄዎችና መልሶቻቸውን ይመልከቱ፡፡