Skip to main content

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የኦሮሞ ነፃነት ንቅናቄ ፓርቲ (ኦነን) ጠቅላላ ጉባኤውን አስመልክቶ የሰጠዉ መግለጫ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የኦሮሞ ነፃነት ንቅናቄ ፓርቲ (ኦነን) ጠቅላላ ጉባኤውን አስመልክቶ የቀረቡ አጠራጣሪ ሰነዶችን አስመልክቶ ምርመራ እንዲደረግ ለፌደራል ፓሊስ ጥያቄ ያቀረበ ሲሆን ምርመራው ተጣርቶ እስኪጠናቀቅ ፓርቲው በአዋጅ 1162/2011 አንቀፅ 98/3 መሰረት መታገዱን ይገልፃል።

 PDFደብዳቤዉን ለማግኘት እዚህ ላይ ይጫኑ

Share this post