Skip to main content

የስራ ቅጥር ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለአዲስ አበባ ዋና መስሪያ ቤት እና ለክልል ቅርንጫፍ መስሪያ ቤቶች በተለያዩ የስራ መደቦች ተፈላጊውን የስራ ችሎታ እና ልምድ የሚያሟሉ ስራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ ፍላጎት ያላችሁ እና መስፈርቱን የምታሟሉ ሁሉ ከታች የሚገኘውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም እንድታመለክቱ እናበረታታለን፡፡

አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣ በ10 ቀናት ውስጥ በኢሜል አድራሻችን hr.dept [at] nebe.org.et ብቻ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

የማስታወቂያ ሰሌዳዎቹ በ ethiojobs.net ወይም በድርጅታችን ዌብሳይት ማግኘት ይችላሉ

Share this post