የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በዚህ ደብዳቤ በተገለጸው መሰረት ለሁሉም ደብዳቤ ለደረሳቸው ክልሎች እና የከተማ መስተዳድሮች እስከ ነገ ሰኔ 13 ቀን 2013 ዓ.ም እኩለ ቀን ድረስ ይህንን ማዘጋጀታቸውን በጽሁፍ እንዲያረጋግጡ እና በደብዳቤ፣ በኢሜይል፣ ወይም በማንኛውም ኤሌክትሮኒክ መንገድ እንዲያሳውቁ ለማሳሰብ ይወዳል።

ለአዲስ አበባ ከተማ

ለአፋር ክልል

ለአማራ ክልል

ለቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል

ለድሬዳዋ ከተማ

ለጋምቤላ ክልል

ለኦሮሚያ ክልል

ለሲዳማ ክልል

ለደቡብ ብሔሮች ብሔረሠቦች እና ህዝቦች ክልል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ

 

ማስታወቂያ
ሰኔ 12 ቀን 2013 ዓ.ም