የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ነገ ሰኞ ሚያዚያ 11 ቀን 2013 ዓ.ም. በሚዲያ ማዕከሉ ከጠዋቱ 4 ሰአት ጋዜጣዊ መግለጫ እንደሚሰጥ መግለጹ ይታወቃል። ነገር ግን ጋዜጣዊ መግለጫው ለሌላ ቀን የተላለፈ መሆኑን እየገለጽን በዚሁ ሳምንት የሚከናወንበትን ቀን እና ሰአት የምናሳውቅ ይሆናል።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ኮምኒኬሽን
ማስታወቂያ
ሚያዝያ 10 ቀን 2013 ዓ.ም