Skip to main content

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የመራጮች ትምህርት ለማስተማር የእውቅና ጥያቄ ላቀረቡ ሲቪል ማህበራት የመጀመሪያ ዙር እውቅና ሰጠ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የመራጮች ትምህርትን ለሚያስተምሩ ሲቪል ማህበራት እውቅና ለመስጠት ባወጣው ጥሪ መሰረት ሲቪል ማህበራት ማመልከቻቸውን ማስገባታቸው ይታወሳል። በዚህም መሰረት የማህበራቱን ማመልከቻዎች በመገምገም እንዲሁም ማሟላት ያለባቸውን ቀሪ ሰነዶች በመጠየቅ ሲሰራ ቆይቷል። በዚህም መሰረት የመጀመሪያ ዙር እውቅና የሰጠ ሲሆን ከስር የተጠቀሱት ድርጅቶች ቦርዱ የሚያቀርብላቸውን ጥያቄዎች አጠናቀው እውቅና የተሰጣቸው ሲቪል ማህበራት ሲሆኑ በማስከተልም ሁለተኛ ዙር እውቅና ሂደት እንደተጠናቀቀ የተጨማሪ ማህበራት እውቅና ይፋ የሚደረግ ይሆናል።

1. ሮሂ ወዱ ላይቭስቶክ ኮምውኒቲ ዴቨሎፐመንት

2. ኢምፐቲ ፎር ላይፍ ዴቨሎፕመንት አሶሲየሽን

3. ቮይስ ፎር ጁስቲስ ኤንድ ዴቨሎፐመንት ኢንተርናሽናል

4. ሴንተር ፎር አድቫንስመንት ኦፍ ራይትስ ኤንድ ዴሞክራሲ

5. ኮንሶርቲየም ኦፍ ኢትዮጵያን ሂውማን ራይት ኦርጋናይዜሽን

6. ሴንተር ኦፍ ኮንሰርን

7. ሻይኒ ዴይ ሶሻል ሰርቪስስ ኦርጋናይዜሽን

8. መሽሩም ኢንተግሬትድ ዴቨሎፐመንት ኦርጋናይዜሽን

9. ፍሌቨር ቱዴቨሎፕ ፐርሰን ዊዝ ዲሰብሊቲ

10. መሶበ በጎ አድራጎት መርጃ ግብረ ሰናይ ድርጅት

11. ፊውቸር ጀነሬሽን ፎር ቨልነረብል ኤይድ ኦርጋናይዜሽን

12. ዲሬ ኢንተግሬትድ ኮሚኒቲ ዴቨሎፕመንት

13. ሆፕፉል ጀነሬሽን ፎር ዴቨሎፐመንት

14. ኢትዮጵያን ሂውማን ራይት ካውንስል

15. የረድኤት ኢኒሺዬቲቭ ፎር ዴቨሎፐመንት

16. አግሮ ፓስቶራል ኢኒሺየቲቭ ፎር ድቨሎፐመንት

17. ኢኒሺዬቲቭ ፎር ፒስ ኤንድ ድቨሎፕመንት

18. ተርካንፊ ሰስተይኔብል ዴቨሎፕመንት

19. ፋና አዲስ ትውልድ ኢትዮጵያ

20. ፓስቶራሊስት ዌልፌር ኦርጋናይዜሽን

21. ቮት ለኢትዮጵያዬ

22. ዱዋው ኮሚውኒቲ ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን

23. ዩዝ ኤንድ ከልቸራል ዴቨሎፕመንት ፋውንዴሽን

24. ሄልዝ ኤንድ ሆልነስ ኢትዮጵያ

Share this post