Skip to main content

ለሚዲያዎች በሙሉ የተደረገ ጥሪ

ኅዳር 7 ቀን 2012 ዓ.ም.   

ለሚዲያዎች በሙሉ የዛሬውን ሕዝበ ውሳኔ አስመልክቶ አጭር ማብራሪያ ከምሽቱ 1 ሰዓት ላይ በጊዜያዊው ማስተባበሪያ ስለሚሰጥ እንድትገኙ ጥሪ እናስተላልፋለን።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ

Share this post