Skip to main content

የመረጃ ማስተካከያ

ኅዳር 30 ቀን 2012 ዓ.ም.                             

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ቀጣዩ አገር አቀፍ ምርጫ የሚካሄድበትን ቀን አሳወቀ በሚል በተለያዩ ሚዲያዎች እየታየ ያለው ዘገባ ከእውነት የራቀ ሲሆን ቦርዱ አገራዊ ምርጫ የሚካሄድበትን ቀን እና ጊዜ ሰሌዳ አዘጋጅቶ ሲጨርስ የሚያሳውቅ ሲሆን ዜጎች ከቦርዱ ኢፌሴላዊ መግለጫ ውጪ የሚወጡ ሪፓርቶችን እና “ውስጥ አዋቂ መረጃዎችን” ችላ እንዲሉ ቦርዱ ያሳስባል፡፡

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ

Share this post