የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የቦርድ አባላት ጥቆማን ለመስጠት የሚከተለውን መረጃ መጠቀም ይችላሉ፡፡ በአዲሱ አዋጅ 1133/2011 መሰረት የአዳዲስ የቦርድ አባላት ምልመላ የሚመራው በጠቅላይ ሚኒስትሩ በቋቋሙት እጩ ቦርድ አባላት መልማይ ኮሚቴ ነው፡፡

የቦርድ አባላት ጥቆማን ለመስጠትየቦርድ አባላት ጥቆማን ለመስጠትየቦርድ አባላት ጥቆማን ለመስጠት

ማስታወቂያ
ግንቦት 15 ቀን 2011ዓ.ም.