Skip to main content

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለሚከተሉት በምዝገባ ሂደት ላይ የነበሩ ፓርቲዎች እውቅና ሰጠ

ታኅሣሥ 2 ቀን 2012 ዓ.ም.

ማብራሪያ

ሰርተፍኬት የተሰጣቸው ፓርቲዎች እውቅናቸውን ያገኙት በቀድሞው አዋጅ 537/2001 ዓ.ም. መስፈርቱን ጨርሰው አሟልተው ውሳኔ ሲጠብቁ የነበሩ ሲሆን በአዲሱ አዋጅ መሠረት መሟላት ያለበትን መስፈርት እንደማንኛውም ፓርቲ በቦርዱ መመሪያ መሠረት የሚያሟሉ ይሆናል፡፡

Share this post