Skip to main content

የአዲሱ ምርጫ ሳጥን ስርጭት

ኅዳር 4 ቀን 2011 ዓ.ም.           

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በአዲሱ የምርጫና የፓለቲካ ፓርቲዎች ህግ 1162/2012 አንቀጽ 56 መሠረት የሚጠቀምባቸው የነበሩትን የድምፅ መስጫ ኮሮጆዎች በሚያሳይ ቁስ በተሠራ የምርጫ ሳጥን በመቀየር ለሲዳማ ሕዝበ ውሳኔ አፈጻጸም ለመጠቀም በስርጭት ዝግጅት ላይ ይገኛል።

 

Share this post