የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ድምፅ አሰጣጥ ሂደት አኅዛዊ መረጃ

ሀ) የተመዘገቡ መራጮች ቁጥር: 54,057,861

ለ) ድምፅ የሰጡ መራጮች ቁጥር: 51,734,193

ሐ) ድምፅ የሰጡና ያልሰጡ የተመዘገቡ መራጮች መጠን በመቶኛ

መ) የተመረጡ ዕጩዎች የስም ዝርዝርና የተመረጡበት የምርጫ ክልል

ሠ) የአሸናፊ ፖለቲካ ፓርቲዎች እንዲሁም የግል ተወዳዳሪዎች ስምና ለየምክር ቤቱ ያሸነፉትን መቀመጫ ብዛት

ረ) ጥቅም ላይ የዋለ፣ ያልዋለ፣ ከጥቅም ውጭ የሆነ የድምፅ መስጫ ወረቀት

ሰ) እያንዳንዱ ዕጩ በየምርጫ ክልል ያገኘው የድምፅ ውጤት

 

ማስታወሻ

ከዚህ በላይ ያለው አኅዛዊ መረጃ ከተመዘገበው መራጭ ቁጥር በስተቀር የተቀሩት ማለትም ድምፅ የሰጡ መራጮች ቁጥር ፣ ድምፅ የሰጡና ያልሰጡ የተመዘገቡ የመራጮች መጠን በመቶኛ ፣ ጥቅም ላይ የዋሉ ፣ ያልዋሉ እና ከጥቅም ውጭ የሆኑ የድምፅ መስጫ ወረቀቶች በሙሉ የድጋሚ ቆጠራን እና ድጋሚ ምርጫ የሚደረግባቸውን ምርጫ ክልሎች መረጃ አያካትትም።