Skip to main content

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለፖለቲካ ፓርቲዎች የደለደለዉ የገንዘብ ክፍፍል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከመንግስት የሚገኘውን የፓለቲካ ፓርቲዎች ድጋፍ ገንዘብ ለማከፋፈል መስፈርቶችን አውጥቶ እና ከፓለቲካ ፓርቲዎች ጋር ምክክር በማከናወን መወሰኑ ይታወሳል። በዚህም መሰረት

  • እኩል እውቅና ላላቸው የሚከፋፈል
  • ፓርቲው ባቀረበው እጩ ብዛት የሚከፋፈል
  • ፓርቲው ባቀረበው ሴት እጩ ብዛት የሚከፋፈል
  • ፓርቲው ባቀረበው አካልጉዳተኛ እጩ ብዛት የሚከፋፈል
  • ፓርቲው ባለው የሴት ስራ አስፈጻሚዎች ብዛት የሚከፋፈል መሆኑ በመመሪያው ላይ ተገልጿል።

የመጀመሪያው ዙር ክፍፍል የተጠናቀቀ ሲሆን ለፓርቲዎች የተደረገው አጠቃላይ የገንዘብ ክፍፍል ቀመር እና መስፈርት ዝርዝር በሚከተለው ሊንክ ላይ ይገኛል።

የፖለቲካ ፓርቲዎች የገንዘብ ክፍፍል.pdf

Share this post