የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለስድስተኛው አጠቃላይ ምርጫ የእጩዎች ምዝገባ እያከናወነ ፓርቲዎችም እጩዎቻችሁን እያስመዘገባችሁ እንዳላችሁ ይታወቃል። በመሆኑም የእጩዎች ምዝገባ ላይ የሚያጋጥሙ ኦፕሬሽናል ችግሮችን ለመፍታት የሚከተሉትን ስልክ ቁጥሮች በመጠቀም ብታሳውቁን የምንሰጠውን ምላሽ አፋጣኝ እንደሚያደርግልን ለመግለጽ እንወዳለን።

የሚከተሉት መስመሮች በተጠቀሱት ክልሎች/ከተማ መስተዳድሮች ለሚያጋጥሙ ከምዝገባ ጋር ለተያያዙ ችግሮች የሚውሉ ናቸው::

አዲስ አበባ ከተማ መስተዳደር- 0936907656 0936909929

ኦሮሚያ ክልል -0935668449 0935847455 0935743846

ለሃረሪ፣ ቤኒሻንጉል፣ አፋር፣ ጋምቤላ ክልሎች እና ድሬዳዋ ከተማ መስተዳድር - 0937585056 0936749854

ሶማሌ ክልል- 0967544529

አማራ ክልል- 0967544521 0936716545

/// እና ሲዳማ ክልል- 0936717808 0936729739

ማስታወቂያ
የካቲት 21 ቀን 2013 ዓ.ም