Skip to main content

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ6ተኛውን አገር አቀፍ የመጨረሻ የምርጫ ጊዜ ሰሌዳ ይፋ አደረገ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በታኅሣሥ 16 ቀን 2013 ዓ.ም የቦርዱ አመራሮችና ፖለቲካ ፓርቲዎች በተገኙበት የመጪው አገር አቀፍ ምርጫን ጊዜያዊ የጊዜ ሰሌዳ ለውይይት እንዳቀረበ ይታወሳል። በእለቱም ፓለቲካ ፓርቲዎች ጥያቄዎችን እና አስተያየቶችን ያቀረቡ ሲሆን ቦርዱም እጩዎችን ለማቅረብ የሚያስፈልገውን ፊርማ የህግ መስፈርት ለ6ተኛው አገራዊ ምርጫ ብቻ አገልግሎት ላይ እንዳይውል የተወካዮች ምክር ቤትን መጠየቁ ይታወሳል። በዚሀም መሰረት የመጨረሻው የጊዜ ሰሌዳ እንደሚከተለው ይፋ ሆኗል። ብሔራዊ ምርጫ ቦርድም በዚሁ የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ተግባራቱ አፈጻጸም ያሉበትን ሁኔታ የሚያሳውቅ ይሆናል።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ

 NEBE/Calendar

         

 

 

 

 

 

 

 

 

Share this post