የኢትዮጽያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ፤ ለጋምቤላ ብሔራዊ ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ጋ.ብ.ዲ.ን) የፃፈዉ ደብዳቤ
የኢትዮጽያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ፤ የጋምቤላ ብሔራዊ ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ጋ.ብ.ዲ.ን) በኢትዮጽያ የምርጫ፣ የፓለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ሥነ-ምግባር ዐዋጁ ቁጥር 1162/2011 አንቀጽ 78 (1(ሀ፣ለ)፣4) እንዲሁም አንቀጽ 79(1) ላይ የተመለከቱትን ድንጋጌዎች በመጣሱና በቂ መከላከያም ባለማቅረቡ፤ ቦርዱ በዐዋጁ አንቀጽ 68(7) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት አንቀጽ 98 (1(ሠ))ን ጠቅሶ ፓርቲው መሠረዙን ያሳወቀበት ደብዳቤ ከታች ተያይዟል።