ኅዳር 6,2012 

ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የሲዳማ ህዝበ ውሳኔ አስፈጻሚዎች የአፈጻጸም ችግሮችን አስመልክቶ ለሚኖራችሁ ጥያቄዎች ከአስተባባሪዎቻችሁ ጋር በመነጋገር መፍታት እንዳለባችሁ ይታወቃል፡፡ ነገር ግን በተጨማሪ አስቸኳይ በሆነ ሁኔታ አስተባባሪዎቻችሁን ካላገኛችሁ ወይም ደግሞ ከአስተባባሪዎች አቅም በላይ ከሆነ በሚከተሉት ቁጥሮች በመጠቀም አስቸኳይ ጥያቄዎችን ማቅረብ ትችላላችሁ፡፡

0930050060
0930050092
0930050027
0930050095
0930050055