ነሐሴ 28 2011 

ለሚዲያዎች በሙሉ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በነገው እለት እሮብ ነሃሴ 29/2011 አ.ም ከቀኑ ስምንት ሰአት ጀምሮ በማሪዮት ሆቴል ጋዜጣዊ መግለጫ ይሰጣል፡፡ ጋዜጣዊ መግለጫው ለሁሉም ሚዲያ ክፍት ሲሆን ቦርዱ በመግለጫው ላይ በመገኘት እንድትዘግቡ ጥሪውን ያስተላልፋል፡፡


የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ