የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ድምፅ አሰጣጥ ሂደት አኅዛዊ መረጃ ሀ) የተመዘገቡ መራጮች ቁጥር: 54,057,861 ለ) ድምፅ የሰጡ መራጮች ቁጥር: 51,734,193 ሐ) ድምፅ የሰጡና ያልሰጡ የተመዘገቡ መራጮች መጠን በመቶኛ ድምፅ የሰጡ: 95% ድምፅ ያልሰጡ: 5% መ) የተመረጡ ዕጩዎች የስም ዝርዝርና የተመረጡበት የምርጫ ክልል ለህዝብ ተወካዩች ምክር ቤት ለክልል ምክር ቤት ሠ) የአሸናፊ ፖለቲካ ፓርቲዎች እንዲሁም የግል ተወዳዳሪዎች ስምና ለየምክር ቤቱ ያሸነፉትን መቀመጫ ብዛት ለህዝብ ተወካዩች ምክር ቤት ለክልል ምክር ቤት ረ) ጥቅም ላይ የዋለ፣ ያልዋለ፣ ከጥቅም ውጭ የሆነ የድምፅ መስጫ ወረቀት ጥቅም ላይ የዋለ የድምፅ መስጫ ወረቀት: 51,705,279 ጥቅም ላይ ያልዋለ የድምፅ መስጫ ወረቀት: 11,334,944 ከጥቅም ውጭ የሆኑ የድምፅ መስጫ ወረቀት: 320,781 ሰ) እያንዳንዱ ዕጩ በየምርጫ ክልል ያገኘው የድምፅ ውጤት ለህዝብ ተወካዩች ምክር ቤት ለክልል ምክር ቤት ማስታወሻ የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የድጋሚ ቆጠራ የውጤት ማጠቃለያ ሪፖርት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የክልል ምክር ቤት ዝርዝር መግለጫ ከዚህ በላይ ያለው አኅዛዊ መረጃ ከተመዘገበው መራጭ ቁጥር በስተቀር የተቀሩት ማለትም ድምፅ የሰጡ መራጮች ቁጥር ፣ ድምፅ የሰጡና ያልሰጡ የተመዘገቡ የመራጮች መጠን በመቶኛ ፣ ጥቅም ላይ የዋሉ ፣ ያልዋሉ እና ከጥቅም ውጭ የሆኑ የድምፅ መስጫ ወረቀቶች በሙሉ የድጋሚ ቆጠራን እና ድጋሚ ምርጫ የሚደረግባቸውን ምርጫ ክልሎች መረጃ አያካትትም።