የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለሰመራ ዩኒቨርሲቲ እና ለድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ በጎ ፈቃደኛ ተማሪዎች ሥልጠና ሰጠ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በድኅረ ምርጫ ወቅት ከሚያከናውናቸው ዋና ዋና ተግባራት ውስጥ የሥነ¬-ዜጋና የመራጮች ትምህርት መስጠት መሆኑ ይጠቀሳል። በዐዋጁም ላይ ቦርዱ ይኽንን ተግባሩን በክልልና በከተማ መስተዳድር…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በድኅረ ምርጫ ወቅት ከሚያከናውናቸው ዋና ዋና ተግባራት ውስጥ የሥነ¬-ዜጋና የመራጮች ትምህርት መስጠት መሆኑ ይጠቀሳል። በዐዋጁም ላይ ቦርዱ ይኽንን ተግባሩን በክልልና በከተማ መስተዳድር…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በተለያዩ ሥራ ክፍሎቹ አማካኝነት ቦርዱ የተቋቋመለትን ዐላማ በብቃት መፈጸም የሚያስችለውን ሙያዊ ሥልጠና በተለያዩ ዘርፎች ላይ ሲያሰጥ ቆይቷል። ከዚኽም ጋር ተያይዞ የቦርዱን ስትራቴጂክ ዕቅድ…
በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የሥነ-ዜጋና መራጮች ትምህርትን እንዲሁም የመራጮች መረጃን ለሁሉም የኅብረተሰብ ክፍሎች ተደራሽ ለማድረግ በትኩረት እየሠራ ይገኛል። ቦርዱ ትምህርቱን ተደራሽ ከሚያደርግባቸው ዘዴዎች አንዱ…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የምርጫ ክልሎችን እና የምርጫ ጣቢያዎችን በመላው ሀገሪቱ እንዲያቋቁም በአዋጅ ቁጥር 1133/2011 አንቀፅ 7 ሥልጣን የተሰጠው ሲሆን በዚህ መሠረት የተቋቋሙ የምርጫ ክልሎች እና ጣቢያዎች የሚቋቋሙበት ሁኔታ እና መንገድ እንዲሁም ሌሎች በአዋጅ ቁጥር 1162/2011 አንቀጽ 14 መሠረት የሚሰጡ ከምርጫ ክልል እና ጣቢያዎች ሥልጣን እና ተግባራት ጋር የተገናኙ ዝርዝሮችን ይመልከቱ፡፡
የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ማቋቋሚያ አዋጅ 1133/2011 እና የኢትዮጵያ የምርጫ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ እና የምርጫ ሥነ-ምግባር አዋጅ 1162/2011ን ጨምሮ ከምርጫ ጋር የተገናኙ እና በሥራ ላይ ያሉ ዋና ዋና ህጎችን ይመልከቱ፡፡
ዜጎች ይፋ በተደረገ መራጮች ምዝገባ ወቅት ከተመዘገቡ በኃላ በቦርዱ በተወሰነው የድምፅ መስጫ ቀን የተመዘገቡበት የምርጫ ጣቢያ በመሄድ ድምፃቸው ይሰጣሉ፡፡ የድምፅ አሰጣጥ ሂደቱን ዝርዝር ይመልከቱ፡፡
በምርጫ ሥርዓት፣ የድምፅ አሰጣጥ ከመጀመሩ በፊት ከሚደረገው የቅድመ ምርጫ ዝግጅት ጀምሮ ውጤቱ እስኪታወቅና ይፋ ሆኖ ለአሸናፊዎቹ የአሸናፊነት ማረጋገጫ እስከሚሰጥበት ድረስ ያለው ሂደት የምርጫ ዑደት ይባላል፡፡
በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ተግባራት ዙሪያ የሚነሱ ዋና ዋና ጥያቄዎችና መልሶቻቸውን ይመልከቱ፡፡